Sunday, April 22, 2018

በቅርብ ቀን…

በዚህ ጦማር ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ከጻፍኩ አንድ ዓመት ከአሥር ወር ሆነኝ፡፡ ብዙ ልጽፍባቸው እያሰብኩ በጊዜ ማጣት እና በሁኔታዎች አለመመቻቸት ምክንያት መጻፍ ሳልችል ቆይቻለሁ፡፡ አሁን ላይ ግን ሀሳቦቼ በእጅጉ በዝተው እና ሞልተው ሊፈስሱ ጥቂት ስለቀራቸው እንደጊዜው አመቺነት እና እንደ ፈጣሪ ፈቃድ በቅርብ ጊዜ አንድ ሁለት እያልኩ ለመጻፍ እየተዘጋጀሁ ነው፡፡ በቅርቡ በጽሑፍ እዚህ ጦማር ላይ በድጋሚ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ፡፡